Telegram Group & Telegram Channel
ለ43ተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በመቀሌ ተካሄዷል።

በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋና አዘጋጅነት በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ከትምህርት ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱም በዋናነት በዩኒቨርስቲዎች ና አካባቢያቸው ስላለ የሰላም ማስከበር ና የህብረቱ ሃላፊነት በስፋት ተወያይተዋል።

በተጨማራም በየሁለት አመቱ የሚደረገው የአመራሮች ምርጫ መካሄዱ ተገልፆዋል ።

በምርጫውም
መቀሌ ዩኒቨርስቲ የዋና ፕሬዝዳንትነት ቦታን ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተረከበ ሲሆን
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ምክትል ፕሬዚዳንት
ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ዋና ፀሃፊ
በመሆን ለአገልግሎት ተመርጠዋል ።

አዲስ አበባ፣ ወሎ፣ባህር ዳር፣ ጋምቤላ ፣ደንቢ ዶሎ፣  አክሱምና አሶሳ በስራ አስፈፃሚነት እንዲያገለግሉ ሃላፊነቱን ወስደዋል።
እንዲሁም በልዩ ፍላጎት ተጠሪነት ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሃላፊነት የወሰደ ሲሆን ፤በሀገር አቀፍ ደረጃ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ በመሆን ግቢያችን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መመረጡንም ካገኘናቸው ታማኝ ምንጮች ተረድተናል።

@dbu11
@dbu_entertainment

tg-me.com/DBU11/5364
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/DBU11/5364

View MORE
Open in Telegram

DBU Daily News Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Telegram Possible Future Strategies?

Cryptoassets enthusiasts use this application for their trade activities, and they may make donations for this cause.If somehow Telegram do run out of money to sustain themselves they will probably introduce some features that will not hinder the rudimentary principle of Telegram but provide users with enhanced and enriched experience. This could be similar to features where characters can be customized in a game which directly do not affect the in-game strategies but add to the experience.

NEWS: Telegram supports Facetime video calls NOW!

Secure video calling is in high demand. As an alternative to Zoom, many people are using end-to-end encrypted apps such as WhatsApp, FaceTime or Signal to speak to friends and family face-to-face since coronavirus lockdowns started to take place across the world. There’s another option—secure communications app Telegram just added video calling to its feature set, available on both iOS and Android. The new feature is also super secure—like Signal and WhatsApp and unlike Zoom (yet), video calls will be end-to-end encrypted.

DBU Daily News from id

Telegram DBU Daily News
FROM USA